Get Mystery Box with random crypto!

ለግሬድ ተብሎ አንድ የ ዩኒቨርስቲተማሪ ናት በስራ ሰዐት ጠብቃ ወደ ወጣት ፕሮፌሰር ቢሮ ገብ | Kara memes

ለግሬድ ተብሎ


አንድ የ ዩኒቨርስቲተማሪ ናት
በስራ ሰዐት ጠብቃ ወደ ወጣት ፕሮፌሰር ቢሮ ገብታ በጉልበታ ተንበርክካ በማፀን ሁኔታ

ልጂቱ:– ማንኛውንም ነገር አደርጋለሁ ይህን ፈተና ለማለፍ።

ወደሱ ጠጋ እያለች ፣ ፀጉሩአን ወደሁዋላ እያደረገች ዐይን ዐይኑን ትርጉም ባለው መልኩ እየተመለከተችው


በለሰለሰ ድምፅ
ልጂቱ:–" ማ。。。ማንኛውንም ነገር"


ፕሮፌሰሩ:– "ማንኛውንም ነገር "
ብሎ ተየቃት


ልጂቱ:— "አዎ ማንኛውንም "
ነገር አለችው
.
ድምፁን ለስለስ አርጎ አሁንም በድጋሚ
ፕሮፌሰሩ:–" ምንም ነገር ቢሆን"
ብሎ ድጋሚ ተየቃት.....
.
.
ልጂቱ:– " አዎ ማንኛውን ነገር"
ይሁን አለቺው.
.
.
ድምፁን አለስልሶ
በማንሾካሾክ ድምፅ
ፕሮፌሰሩ:–
.
.
.
.
"ለምን አታጠኚም "
አላላትም
ተመቸኝ