Get Mystery Box with random crypto!

Kara memes

የቴሌግራም ቻናል አርማ funnymemesonly1 — Kara memes K
የቴሌግራም ቻናል አርማ funnymemesonly1 — Kara memes
የሰርጥ አድራሻ: @funnymemesonly1
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67
የሰርጥ መግለጫ

Funny memes only😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😎😎😎😎😎😄😄😄😄😄😄😆😆😆😆😆😆😆😆😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😜😜😜😜😜😜😜😝😝😝😝😝 feta belu

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-10-16 01:09:53 አንድ ቀን የሆነች ልጅ ፍቅረኛዋን ቤት ይዛ መታ ለአባቱዋ ልጁን ማግባት እንደምትፈልግ ትነግረዋለች ።
አባትየውም ልጁን ለትንሽ ደቂቃ ካወራው በሁዋላ ልጁን ማግባት እንደማትችል ይነግራታል ምክንያቱም ከሌላ የወለደው ወንድሙአ እንደሆነ ይነግራታል።
አባቱአ እንደዚህ ሲላት 5ኛ ጊዜዋ ነው
በጣም ትናደድ እና ወደ እናቱአ ጋር ትሄዳለች

ልጂቱ: " እማ.....ህይወትሽን ሙሉ ምን ስትሰሰሪ ነበር ? አባቴ የከተማውን ሴቶች
አስወልዶ አሁን ከምወዳቸው  5 ሰዎች አንዱንም ማግባት አልቸቻልኩም ሁሉም ወንድሞቼ ሁነው ተገኙ"

እናቲቱ: " እረ ማሬ   አትጨነቂ, 'የፈለግሽውን ማግባት ትችያለሽ ከሚትፈልጊያቸው ሰዎች, 
እሱ አይደለም አባትሽ። 

ብላት እርፍ


አዝግ  ለሆኑ ቀለዶች
ይቀላቀሉን
https://t.me/funnymemesonly1
የምን አይቶ ዝም ማለት
ሌሎችም join እዲያደርጉ ሼር
37 views22:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 01:05:28 ለግሬድ ተብሎ


አንድ የ ዩኒቨርስቲተማሪ ናት
በስራ ሰዐት ጠብቃ ወደ ወጣት ፕሮፌሰር ቢሮ ገብታ በጉልበታ ተንበርክካ በማፀን ሁኔታ

ልጂቱ:– ማንኛውንም ነገር አደርጋለሁ ይህን ፈተና ለማለፍ።

ወደሱ ጠጋ እያለች ፣ ፀጉሩአን ወደሁዋላ እያደረገች ዐይን ዐይኑን ትርጉም ባለው መልኩ እየተመለከተችው


በለሰለሰ ድምፅ
ልጂቱ:–" ማ。。。ማንኛውንም ነገር"


ፕሮፌሰሩ:– "ማንኛውንም ነገር "
ብሎ ተየቃት


ልጂቱ:— "አዎ ማንኛውንም "
ነገር አለችው
.
ድምፁን ለስለስ አርጎ አሁንም በድጋሚ
ፕሮፌሰሩ:–" ምንም ነገር ቢሆን"
ብሎ ድጋሚ ተየቃት.....
.
.
ልጂቱ:– " አዎ ማንኛውን ነገር"
ይሁን አለቺው.
.
.
ድምፁን አለስልሶ
በማንሾካሾክ ድምፅ
ፕሮፌሰሩ:–
.
.
.
.
"ለምን አታጠኚም "
አላላትም
ተመቸኝ
30 views22:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 09:40:47
Happy New Year 2015

መልካም አዲስ አመት
40 views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 22:10:52 ስምህ ፋንቱ ሆኖ
ዲቻው ጀለስህ ሰው በተሰበሰበበት ሲጠራህ


ፓንቱ!
@karamemesonly1
53 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 22:03:10 ሚስቱን በሸክላ ሳህን ፈንክቶ ፍርድ ቤት ቀርቦ ዳኛው "በሰራኸው ነገር ተፀፅተካል?" ይለዋል

"እንዴት አልፀፀት ክቡር ፍርድቤት ሳህኑ እኮ አዲስ ነበር"።


@karamemesonly1
52 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 23:10:30 የዘንድሮ ድመቶች ርቧቸው አይጥ ያዙ ስትላቸው..


*
እኔ የንፁሃን ደም አላፈስም!
ወተት ስጡኝ!
@karamemesonly1
48 views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 15:05:22
55 views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 15:02:21 ከጀለሶች ጋር ተሰብስባቹ እያወራቹ ነርሱ ጀለስ ጥልቅ እያለ ሲያስቸግርህ...


እስኪ ሲስተር ዝም በይ!
@funnymemesonly1
54 views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 14:58:29 ጎረቤት ለቅሶ ላይ ግማሹ ወይኔ ወንድሜ ግማሹ ወይኔ እህቴ እያለ ሲያለቅስ ስትሰማ


ዲጄ ሊ ሞተች እንዴ?

@funnymemesonly1
46 views11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 14:57:07 አጭሩ ጀለስ ፀጉርህ በጣም እየገባ ነው ሲልህ

ማን ነገረህ?

@funnymemesonly1
45 views11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ