Get Mystery Box with random crypto!

😅😎ፉገራ😅😎

የቴሌግራም ቻናል አርማ fugerajokes — 😅😎ፉገራ😅😎
የቴሌግራም ቻናል አርማ fugerajokes — 😅😎ፉገራ😅😎
የሰርጥ አድራሻ: @fugerajokes
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.44K
የሰርጥ መግለጫ

በፎጋሪ ዓለም በፉገራ ዘመን
ተፎጋግሮ መኖር ሆኗል ግዴታችን!
https://t.me/fugerajokes
በገራሚ ገራሚ ቀልዶች እናንተን ፈታ ለማድረግ ድብርትን ድል ለመንሳት ሁሌም በተጠንቀቅ ቆሟል ይዝናናሉ ፈታ ይላሉ ይመቻቹ አብራችሁን ሁኑ
Contact us @joledet
@joledet
አስገራሚ ቀልዶችና ቪዲዮዎችን ያገኛሉ
creator @joledet

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-02 12:06:05 ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በ You Tube ላይ በአዳዲስ አስቂኝና አዝናኝ ስራዎች መተናል ሰብስክራይብ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን
557 views Ĵō Łěďêť , 09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:05:50 #በዚህ_አመት የሚመረቀው ጀለሴ "ሱፍ አንተ ነክ የምትገዛልኝ " አላለኝም ...

"ስንት ኪሎ ሱፍ ነው ምትፈልገው.. ? ኑግስ አትፈልግም Man ??"
455 views Ĵō Łěďêť , 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:05:09 የእጅ ሰአት ልትገዛ ሂደህ 2500ብር ሲለህ...

ምሳ ሰዓት ሲደርስ ይጋብዘኛል እንዴ
(
431 views Ĵō Łěďêť , 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:04:23 ብርዱን ምክንያት በማድረግ የማቀፍ አገልግሎት እንሰጣለን ሴቶች ይበረታታሉ ለወንዶች ቦታ የለንም
396 views Ĵō Łěďêť , 09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 10:31:13 ዛሬ ለብዙ ዘመን የጠየቃችሁት የለመናችሁት ነገር የሚመለስበት ቀን ይሁን

#አሜን...ሰላም ዋሉልኝ
830 views Ĵō Łěďêť , 07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 14:53:21 ያንተ ድክመት ምንድን ነው ?

#me ስታነባ ካየሁ

ጥንካሬህስ ምንድን ነው?

#me የሱዋ ፈገግታ
ሴት ጓደህ ናት?

#me አይ ..... እናቴ ናት
815 views Ĵō Łěďêť , 11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 21:48:33 የርቀት ተምሮ የተመረቀ ዶክተር ጋር ሄጄ ጠዋት ጠዋት ስነሳ ያመኛል ስለው
.
.
#ዶክተሩ:_ከሰአት ተነስ
774 views Ĵō Łěďêť , 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 21:41:59 ቺኳ የምትወደው ልጅ በበሯ ከሌላ ሴት ጋር ሲያልፍ አይታው
.
.
#ቺኳ:_ማነህ ወዛደር እንደባለፈው ቆሻሻ አትጥልም
691 views Ĵō Łěďêť , 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 21:38:30 ሻወር ቤት ገላዬን እየታጠብኩኝ
ሰራተኛዋ መጥታ ስታንኳኳ
.
.
#me:_ውሀው እንዳይረጭብሽ ልብስሽን አውልቀሽ ግቢ
655 views Ĵō Łěďêť , 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 13:34:34



የቴዲ አፍሮን አዲስ ሙዚቃ ለመስማት ይህን ይጫኑ
629 views Ĵō Łěďêť , 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ