Get Mystery Box with random crypto!

😅😎ፉገራ😅😎

የቴሌግራም ቻናል አርማ fugerajokes — 😅😎ፉገራ😅😎
የቴሌግራም ቻናል አርማ fugerajokes — 😅😎ፉገራ😅😎
የሰርጥ አድራሻ: @fugerajokes
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.44K
የሰርጥ መግለጫ

በፎጋሪ ዓለም በፉገራ ዘመን
ተፎጋግሮ መኖር ሆኗል ግዴታችን!
https://t.me/fugerajokes
በገራሚ ገራሚ ቀልዶች እናንተን ፈታ ለማድረግ ድብርትን ድል ለመንሳት ሁሌም በተጠንቀቅ ቆሟል ይዝናናሉ ፈታ ይላሉ ይመቻቹ አብራችሁን ሁኑ
Contact us @joledet
@joledet
አስገራሚ ቀልዶችና ቪዲዮዎችን ያገኛሉ
creator @joledet

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-19 09:06:38 ከቸከሷ ጋር ቤት ሆኜ ዝናብ እየጣለ ሀይለኛ መብረቅ ሲጮህ መብረቅ በጣም እፈራለሁ ስትለኝ

ታዲያ ለምን ብርድልብስ ውስጥ ሆነን አንደበቅም
442 views Ĵō Łîďêť , 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 09:06:08 ጦዤ ታክሲ እየተሳፈርኩ ረዳቱ የት ነህ ሲለኝ
.
.
#me:_አልታይህም እንዴ አጠገብህ ቆሜ
443 views Ĵō Łîďêť , 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 14:04:44

482 views Ĵō Łîďêť , 11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 21:41:23 ሰይጣን ቀበሌ ሄዶ የስራ አጥ መታወቂያ ሲያወጣ ምነው ይሉታል...
:
#በኔ_ስራ_እየገባቹህ_እኮ_ስራ_አጣሁ

@fugerajokes
1.1K views Ĵō Łîďêť , 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 21:17:10 አንዱ ቁጥር ተሳስቶ የ50 ብር ካርድ ልኮልኝ፤ ደውሎ በስተት ነው መልስልኝ ይለኛል...

#ውይ_አባቴ_እሩቅ_ነው_ያለሁት

@fugerajokes
994 views Ĵō Łîďêť , 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 21:00:33 አምላካችን ሆይ

እንደ ህዳሴው ግድብ የማያልቅ ፍቅር ስጠን
943 views Ĵō Łîďêť , 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 20:58:16 ሀበሻ ማለት እኮ ለቅሶ ቤት ሊያስተዛዝን ሄዶ ሀዘንተኛውን ካርታ ቁማር በልቶ የሚደሰት ህዝብ ነው
@fugerajokes
862 views Ĵō Łîďêť , 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 20:57:32 ሚስቴ ከውጭ መጥታ እልል ብዬ ስቀበላት

ፈረንጅ እዛ በምላሱ ስንት ነገር ይሰራል አንተ እልል ትልበታለህ
@fugerajokes
805 views Ĵō Łîďêť , 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 20:50:49 በጣም ነው የሚያሳዝነው ህዝቡ እንዳለ ጠጪ ሆኖ አይደል እንዴ

እኔኮ ቃሚና አጫሽ ብቻ ይመስለኝ ነበር
788 views Ĵō Łîďêť , 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 20:48:40 ሚስትህ ወልዳ ጎረቤት ያለው ሰውዬ በቀን 10 ጊዜ እየተመላለሰ ሲጠይቃት

#ሰውዬ_ያንተ_ልጅ_ነው_እንዴ
767 views Ĵō Łîďêť , 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ