Get Mystery Box with random crypto!

😅😎ፉገራ😅😎

የቴሌግራም ቻናል አርማ fugerajokes — 😅😎ፉገራ😅😎
የቴሌግራም ቻናል አርማ fugerajokes — 😅😎ፉገራ😅😎
የሰርጥ አድራሻ: @fugerajokes
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.44K
የሰርጥ መግለጫ

በፎጋሪ ዓለም በፉገራ ዘመን
ተፎጋግሮ መኖር ሆኗል ግዴታችን!
https://t.me/fugerajokes
በገራሚ ገራሚ ቀልዶች እናንተን ፈታ ለማድረግ ድብርትን ድል ለመንሳት ሁሌም በተጠንቀቅ ቆሟል ይዝናናሉ ፈታ ይላሉ ይመቻቹ አብራችሁን ሁኑ
Contact us @joledet
@joledet
አስገራሚ ቀልዶችና ቪዲዮዎችን ያገኛሉ
creator @joledet

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-06 20:13:35
የባህል ልብስ ነው ብላችሁ የሸጣችሁለት የምር ነፍሳችሁ አይማርም
255 views Ĵō Łîďêť , 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:11:27 የመጀመሪያ ጊዜ መኪና እየነዳ ጀለሱ ጋር ደውሎ


ሄሎ ብሮ አሁን እየነዳሁ ስለሆነ ቦሀላ እደውላለሁ
218 views Ĵō Łîďêť , 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:06:48 የምታውቅ ትመስለኝ ነበር ቴሌግራም ላይ add frend አድርገኝ conferm እልሀለሁ ስትለኝ አስጠላችኝ
207 views Ĵō Łîďêť , 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:05:20 አማርኛ ፊልም የዘጋኝ በ 1980 ብሎ እያሳየ የ ሜሲን 10 ቁጥር ማልያ ያረገ ሰው ሳይ ነው
216 views Ĵō Łîďêť , 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:04:45 ተግባብተን ነበር እኮ ሲኒማ ፊልም እያሳየዋት ምን ቲቪ ላይ ነው ሚታየው ስትለኝ ዘጋችኝ
217 views Ĵō Łîďêť , 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:03:26 ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በ You Tube ላይ በአዳዲስ አስቂኝና አዝናኝ ስራዎች መተናል ሰብስክራይብ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን
123 views Ĵō Łîďêť , 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 17:39:52
መርጠን ባልተወለድንበት ብሔር መርጣቹ #አትግደሉን
251 views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 07:36:22

274 views Ĵō Łîďêť , 04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 18:57:46
ሀገራችንን ፈጣሪ እንዲህ ነው ደግፏት ያለችው
489 views Ĵō Łěďêť , 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 17:19:57 ሌባ ገብቶ ቤት ቲቪ ሊሰርቅ እንደሚሰራ ቼክ ሊያረግ ከፈተው
አቢይ እየተናገረ ነበር ፈዞ ሲያዳምጥ ተያዘ
472 views Ĵō Łěďêť , 14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ