Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.20K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-02-14 09:51:38
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.5K views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 21:16:45
የጎደሉ አሉ
ምን ደረሰ?
(ፉአድ ሙና)
.
ለጎደሉብን የሚላክ ፤ ለጎደለባቸው የሚገነባ የንፁህ መጠጥ የውሀ ጉድጓድ የሰደቀተል ጃሪያ ስጦታ ለመገንባት የጀመርነው ጉዞ በአላህ ተውፊቅ በቆንጆ ምዕራፍ ላይ ይገኛል።

የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 1 የውሀ ጉድጓድ በጅማ ዞን ውስጥ ባለ ቦታ ላይ የቦታ መረጣ ተጠናቆ፤ የስራ ማስጀመሪያ የ40 ሺህ ብር ክፍያ ተፈፅሟል። የስራውን ሂደት እየተከታተልን እናሳውቃችኋለን።

ሌላው አስደሳች ነገር የተሰበሰበው ገንዘብ ከአንድ የውሀ ጉድጓድ የሚተርፍ መሆኑ ሁለተኛ ጉድጓድ ለመድፈር የሚያበረታ ደረጃ ላይ ነው። ይህን ፅሁፍ እስከፃፍኩበት ሰዓት በጥቅሉ ለዚህ ፕሮጀክት የተሰበሰበው ገንዘብ 193 ሺህ ብር ደርሷል።

የሁለተኛውን ጉድጓድ ስራ ቶሎ እናስጀምር ዘንድ የቀረውን ገንዘብ ለመሙላት ተሽቀዳዳሚዎች ሆይ ተሽቀዳደሙ። @Fuadmuna ላይ አካውንት ውሰዱ የሰደቀተል ጃሪያ ውድ ስጦታ ለጎደለብዎት ይላኩ። ንፁህ ውሀ ቅንጦት ለሆነባቸው ሚስኪኖች የበኩልዎን ያድርጉ።

ይህንን የውሀ ፕሮጀክት እንዳጠናቀቅን «የጎደሉ አሉ» ቀጣይ ውብ ፕሮጀክት ነድፎ ያዘጋጀ መሆኑን ከወዲሁ ልጠቁማችሁ። ዝርዝሩን በወቅቱ አሳውቃለሁ።

ለአሁኑ በሉ ስስት እናስጨንቅ፤ የጎደሉብንን እናስደሳ፤ የጎደለባቸውን እናጠጣ!

@Fuadmuna ላይ አካውንት ውሰዱ!!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
158 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 12:42:55
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
927 views09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 10:24:19
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
482 views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 09:58:26
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.2K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 08:57:54 አስቸኳይ!

ለ «የጎደሉ አሉ» ፕሮጀክታችን ሎጎ በአስቸኳይ በመስራት ለመተባበር ፈቃደኛ የሆናችሁ ግራፊክስ ዲዛይነሮች @Fuadmuna ላይ ጎራ በሉ።
1.3K viewsedited  05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 10:46:55
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
270 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 10:18:24
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.2K views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 09:25:32
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
681 views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 11:51:59 የውሀ ጉድጓድ በማውጣት ረገድ የተሻለ አፈፃፀም ያላቸውን ድርጅቶች የምታውቁ ካላችሁ @Fuadmuna ላይ መረጃውን አጋሩኝ።
1.1K views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ