Get Mystery Box with random crypto!

ለሶስተኛው ፕሮጀክት የቀረውን ገንዘብ ቶሎ አሟልተን ወደ ሰርፕራይዛችን ብንሻገር ምን ይላችኋል? | Fuad Muna (Fuya)

ለሶስተኛው ፕሮጀክት የቀረውን ገንዘብ ቶሎ አሟልተን ወደ ሰርፕራይዛችን ብንሻገር ምን ይላችኋል?

እናንተ ንፁህ ውሀን መጠጣት ትወዳላችሁ?
እነሱስ?

እና የቻልነውን ያህል በዚህ ውብ ወር እንሰድቅ እና ሶስተኛውን የውሀ ጉድጓድ እናሳካው። የተሰበሰበው ብር ግማሽ ደርሷል።

@Fuadmuna ላይ ጎራ እያላችሁ አካውንት ውሰዱ! ያስገባችሁም ስክሪንሾት (ደረሰኝ) መላክ አይረሳ!

አንድ ላይ እንችላለን!
ኢንሻአላህ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu