Get Mystery Box with random crypto!

ታሪኩ እንዴ ነበር?? የሰሚርን ሂወት በመቀየር የተሻለ ቦታ ያደረሰዉን ሰበብ የሆነውን ድርጅት | 👳𝐅𝐔𝐀𝐃 𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌𝐈𝐂 𝐏𝐎𝐒𝐓

ታሪኩ እንዴ ነበር??
የሰሚርን ሂወት በመቀየር የተሻለ ቦታ ያደረሰዉን ሰበብ የሆነውን ድርጅት እንዴት አያችሁት ?


ስንቶቻችን ነን በአላማ እየኖርን ያለንው ?

አላማችንን ለማሳካት እስከምን ድረስ እንሄዳለን?

በዲናችን ለይ ያለን አቋም ምን ለይ ነዉ?

ሂወት ወዴት እየወሰደችን እንዳለ የማናቅ ስንቶቻችን ነን?

በአላማችን ፀንተን በነፈሰበት ሳንነፍስ የምንሄደው'ስ ስንቶቻችን ነን?

የዱንያ አገልጋይ ነን ወይስ ዱንያ የኛ አገልጋይ ናት?

የተረጋጋ/የምንፈልገዉን ሂወት እየኖርን ነዉ?

አላህ የሰጠንን ድንቅ እምቅ ሀይል'ስ እየተጠቀምንበት ነዉ?

እዚህ ምድር ለይ የመረጥነዉን ነዉ ምንኖረዉ ስኬትን ከመረጥን እነፈተናለን ፀንተን ከቆምን፣የምናገኛቸዉን እድሎች ከተጠቀምን እናሸንፋለን
ሰበብ ፈጥረን ወደ ኋላ ካፈገፈግን፣የመጡትን እድሎች ካልተጠቀምን ስኬት ህልም ሆኖ ይቀርብናል!

የሰሚርን ሂወት የቀየረዉ እድል እናንተጋ ቢመጣ ትጠቀሙበታላችሁ

የተሰማችሁን እስኪ comment ላይ አስፍሩ...እንመካከር


#share_share_share
@fuadislamic @fuadislamic