Get Mystery Box with random crypto!

ልቤ ክው ድንግጥ አለ! አብዱ ከሪማን ይወደታል የራሱ መድረሳ ልጅ። የመድረሳው ሃላፊ አብዱን ም | 👳𝐅𝐔𝐀𝐃 𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌𝐈𝐂 𝐏𝐎𝐒𝐓

ልቤ ክው ድንግጥ አለ! አብዱ ከሪማን ይወደታል የራሱ መድረሳ ልጅ።

የመድረሳው ሃላፊ አብዱን ምን ያህል እንደሚወደው ሳስብ ደሞ ተሰማኝ...

.. ምንም ሳልናገር አንዴ መጣሁ ብዬ ወደመታጠቢያ ቤት አመራሁ።

--------
ትረዳው ይሆናል ፡ የፍቅርን ትኩሳት
ግሎ እንደሚያቃጥል፡ ልብ ላይ እንደሳት

ጊዜው ሲፈራረቅ፡ ሲነጋና ሲመሽ
የጨለማ ጨረቃ፡ የቀን ፀሀይ ነሽ

የበሰለ ልጅ መቼም ፡ ደጅ አያመሽም
ጥለሽኝ ይሆናል ፡ አንቺ ግድ የለሽም
መድሃኒት አልከጀልኩ ፡ ለምኔ ለምኔ
የአንቺ አይን እኮ ፡ማረፊያ ነው ለኔ
ጨዋታው ሀላሉም ፡ ሁሉም ደግ ነበር
ወንድም መቀስ ሆኖ ፡ መለያየት ባልነበር

╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
....... አልፋና እና ከሪማ....
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
ምዕራፍ አንድ ተፈፀመ


#share_share_share
@fuadislamic @fuadislamic