Get Mystery Box with random crypto!

ታሪኩ እንዴ ነበር?? የሰሚርን ሂወት በመቀየር የተሻለ ቦታ ያደረሰዉን ሰበብ የሆነውን ድርጅት | 👳𝐅𝐔𝐀𝐃 𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌𝐈𝐂 𝐏𝐎𝐒𝐓

ታሪኩ እንዴ ነበር?? የሰሚርን ሂወት በመቀየር የተሻለ ቦታ ያደረሰዉን ሰበብ የሆነውን ድርጅት እንዴት አያችሁት ? ስንቶቻችን ነን በአላማ እየኖርን ያለንው ? አላማችንን ለማሳካት እስከምን ድረስ እንሄዳለን? በዲናችን ለይ ያለን አቋም ምን ለይ ነዉ? ሂወት ወዴት እየወሰደችን እንዳለ የማናቅ ስንቶቻችን ነን? በአላማችን ፀንተን በነፈሰበት ሳንነፍስ የምንሄደው'ስ ስንቶቻችን ነን?…