ቅዲሚያ ለተውሂድ እንላለን ምክንያቱም ተውሒድ ከትዕዛዛት ሁሉ በላጭ ነውና ➧ የተውሂድን ታላቅነት ከሚያሳዩ ጠቋሚዎች ውስጥ አንዱ ነቢዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ማለታቸው ነው፡ ➧ [ኑህ ሊሞት ሲል ለልጁ በላኢላሀ ኢለላህ አዝሀለሁ። ➧ ሰባቱ ሰማያትና ሰባቱ መሬቶች በአንዱ የሚዛኑ ክፍል ላይ ቢቀመጡ፣ ➧ ላኢላሃ ኢለላህ ደሞ በሌላኛው የሚዛኑ ክፍል ላይ ብትቀመጥ፣ ላኢላሃ ኢለላህ በነሱ ላይ ሚዛን ትደፋ ነበር።] ➧[ ሸይኹል አልባኒይ ሶሒሕ ብሎታል]። @fireketu_neja @fireketu_neja 205 viewsHidayan nafaki ...., edited 18:48