Get Mystery Box with random crypto!

የነገውን የሀሙስ ፃም እንዳያመልጠን እንፁመው። ብዙ መልካም ነገሮችን አቅፎ የያዘ ነው። ①) ነብ | 🌹 የኢስላም ልጆች 🌻

የነገውን የሀሙስ ፃም እንዳያመልጠን እንፁመው። ብዙ መልካም ነገሮችን አቅፎ የያዘ ነው።

①) ነብዩ ሲፃሙት የነበረ የውዱ ነብያችን ሱና ነው
②) ስራዎች ወደ አላህ የሚወጣበት ቀንም ጭምር ነውና ስራችን ፃመኛ ሆነን አላህ ዘንድ እንዲቀርብልን የሚያደርግ ነው።
③) ይህ ቀን ደግሞ እጅግ ውድ በሆኑት የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ውስጥ መገኘቱ ሌላው መለያ ነው።
④) በዙልሂጃ የሚፃም ሱና ፃም ከሌላ ጊዜ ከሚፃመው የበለጠና የላቀ አጅር ስለሚያስገኝ
⑤) ከነገ ወዳ እለተ ጅሙአ የአረፋ ፃም ነው። ነብያችን ጅሙአን ብቻ ነጥሎ መፃምን ከልክለዋል። ጅሙአን መነጠልን ሳይሆን አረፋ ፃም በጅሙአ ቀን ስለተከሰተ መፃሙ የሚቻል ቢሆንም አንዳንድ ኡለማዎች ለጥንቃቄ ሀሙስንም ብንጨምር ብለዋልና ይህም ሌላ መለያ ነው።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru