Get Mystery Box with random crypto!

«ከአንድ ሰው በስተቀር ሁሉም ሰው ጀነት ገቢ ነው ተብሎ ቢታወጅ ያ ሰው እኔ እንዳልሆን እፈራለሁ። | Tofik Bahiru

«ከአንድ ሰው በስተቀር ሁሉም ሰው ጀነት ገቢ ነው ተብሎ ቢታወጅ ያ ሰው እኔ እንዳልሆን እፈራለሁ።
ከአንድ ሰው በስተቀር ሁሉም እሳት ገቢ ነው ቢባል ያ ሰው እኔ እሆናለሁ ብዬ እከጅላለሁ።»
ሰይዲና ዑመር [ረዲየላሁ ዐንሁ]
:
አቡ ኑዐይም "ሒልየቱል‐አውሊያእ" በተሰኘው መፅሀፋቸው ላይ አስፍረውታል።