Get Mystery Box with random crypto!

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አብያተ ክርስትያናት: 21) ምዕራፈ ፃድቃን አቡነ ተ/ሐይማኖት እና | ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አብያተ ክርስትያናት:
21) ምዕራፈ ፃድቃን አቡነ ተ/ሐይማኖት እና ቅ/ገብርዔል ቤተ ክርስትያን

ልዩ ስም:- የካ ክ/ከተማ ሲግናል አደባባይ ወደ ዉስጥ ገባ ብሎ ወይም አድዋ ድልድይ ፖሊስ ጣቢያዉ ወረድ ብሎ ኮንጎ ሰፈር

22) ቱሉ ዲምቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ

ልዩ ስም:- አ/ቃ/ክ/ከ ከቱሉ ዲምቱ አደባባይ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው አስፋልት መንገድ ታፍ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት /በተመሳሳይ ከአለም ባንክ ወደ ቱሉ ዲምቱ አደባባይ/
ወይም ከቃሊቲ ቶታል ወደ ቱሉ ዲምቱ አደባባይ ታክሲ ተሳፍረው ሲመጡ ታፍ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት