Get Mystery Box with random crypto!

#ሁሉንም_ማስደሰት....? You can't make everybody happy... ይላል | ፍልስፍና ከፈላስፎች💆

#ሁሉንም_ማስደሰት....?

You can't make everybody happy... ይላል ፈረንጅ ሁሉንም ሰዉ ልታስደስት አትችልም፡፡ ይህ ትልቅ እዉነታ ነዉ፡፡

የሆኑ ሰዎች ቢጠሉህ ምንም ማለት አይደለም፡፡ የሚወዱህ እንዳሉ ሁሉ የሚጠሉህም እንደዚያዉ፡፡ ሰዎች ስላንተ ያላቸዉ አመለካከት ያንተ ጉዳይ አይደለም፡፡

የመሰላቸዉን ያህል ሊገምቱ፣ዋጋ ሊያወጡ ሊያወርዱ፣ወይም ሊሰቅሉ ይችላሉ፡፡ ሰዎች አንተ ላይ ባላቸዉ አመለካከት ማንነትህን ሞቅና ቀዝቀዝ እያደረክ አትኑር...

ራስህን ሆነህ በሕይወትህ ትልቅ ዋጋ ለምትሰጣቸዉ ሰዎች ብቻ የሚጠበቅብህን መስዋእትነት ክፈል፡፡ ....!

https://t.me/filsifina_kefelasfoch
https://t.me/filsifina_kefelasfoch