Get Mystery Box with random crypto!

ደስታውንና ስቃዩን ተቀብለህ ኑረው ፣ ሁለቱም ያንተ ናቸው። የሚለን ኦሾ ዘውትር ማስታወስ ያለብህ | ጥበብ

ደስታውንና ስቃዩን ተቀብለህ ኑረው ፣ ሁለቱም ያንተ ናቸው። የሚለን ኦሾ ዘውትር ማስታወስ ያለብህ ሀሴት ያለስቃይ ሕይወት ያለ ሞት፣ደስታ ያለ ሀዘን መኖር እንደማይችሉ በመግለጽ ነው።

ለዚህም ምክንያት ሲሰጥ ሕይወት የተቃራኒ ነገሮችን ሚዛን አጣጥማ ትይዛለችና ይህ የነገሮች ተፈጥሮ ነውና አምንነን ከመቀበል ውጭ ምንም ነገር ሊለውጠው እንደማይችል አጥብቆ ይመክረናል።
:
ራስህን የመሆን ኃላፊነትህን ስትቀበል ይህ ድርጊትህ ይዞት ከሚመጣው ጥሩና መጥፎ ነገሮች ሁሉ፣ከውብና አስቀያሚ ነገሮች ጋር ሁሉ ተቀበለው። ይህን ስትቀበለው ልዩ የመንፈስ እድገትን ታገኝና ነፃ ትሆናለህ።
:
ኦሾ/Osho
# ነፃነት/ራስን የመሆን ድፍረት
# Freedom:The courage to be Yourself