Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ዳዕዋ ቲቪ ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመል | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ዳዕዋ ቲቪ ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡

የ ስራ መደብ ፡ ቪድዮ ኤዲተር
የት/ት ደረጃ ፡ ከሙያው ጋር ተያያዥነትያለው ሰርትፍኬት
የስራ ልምድ ፡ ከ 1 አመት ያላነሰ
ደሞዝ ፡ በ ስምምነት
ብዛት ፡ 2

የ ስራ መደብ ፡የ ማርኬቲንግ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ ፡ ከሙያው ጋር ተያያዥነት ባለው የ ትምህርት ዘርፍ ሰርትፍኬት እና ከዚያ በላይ ያለው።
የስራ ልምድ ፡ ከ 1 አመት ያላነሰ
ደሞዝ ፡ በ ስምምነት
ብዛት ፡

ቦታ፡- ጀሞ 3 ሰዒድ ያሲን አዲሱ ህንጻ 2ኛ ፎቅ በአካል መተው ማመልከት ይችላሉ

ሰልክ :- 0912 97 27 69 / 0975 97 97 90



https://t.me/fethmedi
https://t.me/fethmedi
https://t.me/fethmedi