Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረኤሊያስ ወረዳ በሥላሴ አንድነት ገዳምና አካባቢው ሰሞኑን ስለ | Fast mereja

በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረኤሊያስ ወረዳ በሥላሴ አንድነት ገዳምና አካባቢው ሰሞኑን ስለደረሰው የሰላም መድፍረስ ፣የደብረ ኤልያስ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ትላንት ባወጣው መግለጫ “ከመንግስት ያፈነገጡና የታጠቁ” ያላቸው ሰዎች በገዳሙ ውስጥ ወታደራዊ ስልጠና ይሰጡ እንደነበር አረጋግጫለሁ ብሏል። አንድ የገዳሙ አገልጋይ የሆኑ አባት ግን ከገዳሙ ሁለት ታጣቂዎች ውጪ መሣሪያ የታጠቀ ኃይል የለም ሲሉ ለዶቼቬለ ተናግረዋል።