Get Mystery Box with random crypto!

#ወልድያ..! በወልድያ ከተማ ከግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የስአት እላፊ ገደብ ላይ ማ | Fast mereja

#ወልድያ..!

በወልድያ ከተማ ከግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የስአት እላፊ ገደብ ላይ ማሻሸያ ተደርጓል። በዚህም መሰረት:-

1. ማንኛዉም አገልግሎት ሰጪ የንግድ ድርጅቶች እስከ  ምሽቱ 4:00 ሰዓት ብቻ  አገልግሎት መስጠት ይችላሉ።

2. ተሽከርካሪዎች ከጧቱ 12:00 ሰአት እስከ  ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ብቻ  ባለው ጊዜ መንቀሳቀስ የተፈቀደ ነዉ።

3. የሰው እንቅስቃሴ በተመለከተ እስከ ከጧቱ 12:00 ሰአት እስከ ምሽቱ 4:00 ብቻ ባለው ጊዜ መንቀሳቀስ እንደሚቻል ተገልጿል።