Get Mystery Box with random crypto!

በሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይ ሲ ቲ ፍጻሜ ውድድር የተሳተፉት ኢትዮጵያን ተማሪዎች 3ኛ ደረጃን ይዘው | Fast mereja

በሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይ ሲ ቲ ፍጻሜ ውድድር የተሳተፉት ኢትዮጵያን ተማሪዎች 3ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀቁ።

ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይ ሲ ቲ ፍጻሜ ውድድር የተሳተፉት ተማሪዎች የሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀቁ። ውድድሩ ከግንቦት 16 እስከ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በቻይና ሼንዘን ከተማ ሲካሄድ ቆይቷል። ተሳታፊዎቹም ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገልጿል። (FBC)