ማሳሰቢያ አመታዊው የደብሩ ስበከተ ወንጌል ከሰንበት ት/ቤቱ በጋር በመሆን የሚያዘገጅት የክረምት ትምህር/ኮርስ የተጀመረ መሆኑን #በሰፈራችን#በትምህርት ቤት#በአካባቢያች ያሉ #ህጻናት#ወጣቶች #ጎልማሶችን እያሳወቃችሁና እየቀሰቀሳችሁ ክረምቱን በበጎ እንዲያሳልፋ የሰ/ት/ቤቱ አባላት የበኩላችሁን ሀላፊነት እንድትወጡ ስንል እናሳስባለን ። # ከ15 አመት በታች ለሆኑ ጠዋት 12:00-1:30 #ከ15 አመት በላይ ለሆኑ ከምሽቱ 12:00-1:45 ት/ቤት ጊቢ ውስጥ felegeh felegeh felegeh 66 viewsX, 17:23