የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.31K
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ፈገግታ zone 😂 ] ° °
° ° ° °
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
2
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-05-18 20:13:05
ፈረንጆች እኮ ይሄኔ አበሾች ጋዜጣ ይዘው ሽንት ቤት ሲገቡ ሊያነቡ ይመስላቸዋል።
. . . ም ስ ኪ ን
822 views17:13
2022-05-18 20:12:33
ወሬ በጣም ትወዳለች፡ ቅድም ወደ ስራ እየሔደች...
፡
የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተከቦ ደረሰች። "እባካችሁ አሳልፉኝ" "እባካችሁ አሳልፉኝ" የተገጨው ዘመድ ነኝ አለች።
የተሰበሰበው ሰው ገለል ብሎ ወደፊት እንድትቀርብ እድሉን ሰጣት።
፡
የሚገርመው ተገጭቶ የወደቀው አህያ ነበር!
807 views17:12
2022-05-18 20:12:33
የወንዶች ጋጋታ ምን ይሰራልኛል ልቦና ያላቸው 9 ይበቃኛል።
:
#አላለችም ••●
729 views17:12
2022-05-18 20:12:33
ፈረንጆች እኮ ይሄኔ አበሾች ጋዜጣ ይዘው ሽንት ቤት ሲገቡ ሊያነቡ ይመስላቸዋል።
. . . ም ስ ኪ ን
706 views17:12
2022-05-15 13:20:23
"የሰው ልጅ ተሰባሪ ነው፡፡ ዛሬን ቆመን ስንሄድ ነገን ምን እንደምንሆን አናውቀውም፡፡ ስለዚህ ባለን ግዜ መልካም ነገሮችን እናድርግ፡፡ ጥሩ ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነውና፡፡"
851 views10:20
2022-05-15 13:20:23
◉ በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።
••●◉••
● አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
••●◉••
◉ አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
••●◉••
● ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
••●◉••
◉ እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!
••●◉••
● ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! ፈጣሪህ ይከፍልሀልና! ••
••◉••
850 views10:20
2022-05-15 13:19:14
እርጉዝ እያሉ አምሮናል ብለው ከግድግዳ ላይ አፈር እየፋቁ የሚበሉ ሴቶች ሲያድግ ጭቃ ለሳኝ የሚሆን ልጅ የመውለድ ዕድላቸው 85% መሆኑን አሁን እየጠጣሁ ባጠናሁት ጥናት አረጋግጫለሁ
705 views10:19
2022-05-15 13:19:14
"አይገርምህም የኛ ብሔርማ አንደኛ ነዉ" ይለኛል
"ምን ላይ? Billbord ላይ ነዉ Boxoffice ላይ?"
669 views10:19
2022-05-15 13:19:14
ሌላ ፍቅረኛ ስለ ያዝኩ አንቺ ጋ ያለውን ፎቶዬን መልሺልኝ ብሎ ሲደውልላት
21 ፎቶ ልካለት ከእነኚህ የትኛው ነህ ?
672 views10:19
2022-05-15 13:19:14
የኢትዮጵያ ወንዶች ሚስቶቻቸውን በመደብደብ ከ አፍሪካ 3ኛ ተባለ በቅርቡ 1ኛ እንሆናለን በርታ በሉ ወንዶች
641 views10:19