ወሬ በጣም ትወዳለች፡ ቅድም ወደ ስራ እየሔደች... ፡ የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተከቦ ደረሰች። "እባካችሁ አሳልፉኝ" "እባካችሁ አሳልፉኝ" የተገጨው ዘመድ ነኝ አለች። የተሰበሰበው ሰው ገለል ብሎ ወደፊት እንድትቀርብ እድሉን ሰጣት። ፡ የሚገርመው ተገጭቶ የወደቀው አህያ ነበር! 807 views17:12