Get Mystery Box with random crypto!

'ከፈጣሪ በታች መከላከያ ሰራዊት ዋስ ጠበቃችን ነው፣ ለተፈጠረው ነገር ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን' | FastMereja.com

"ከፈጣሪ በታች መከላከያ ሰራዊት ዋስ ጠበቃችን ነው፣ ለተፈጠረው ነገር ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን" ምስራቅ አማራ ፋኖ

"በጊዜያዊ አለመግባባት የፈጠረ ነገር ነው፣ በግጭቱ የተተረፈ ነገር የለም፣ የሀገር ሽማግሌዎች ያለንበት ቦታ መጥተው ከመከላከያ ጋር አቀራርበውን የተፈጠረውን ችግር በሽምግልና ቀርፏል፣ በዚህ አጋጣሚ ከፈጣሪ በታች መከላከያ ሰራዊት የሁላችንም ዋስ ጠበቃ ነው በተፈጠረው ነገር በግራም በቀኝም ብዙ ልጆችን አጥተናል እንደተቋም መከላከያ ሰራዊትን ትልቅ ይቅርታ መጠየቅ እንፈልጋለን" ሲሉ የምስራቅ አማራ ፋኖ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገልፇል።

@fastmereja