Get Mystery Box with random crypto!

በደቡብ ወሎ በአልብኮ ወረዳ ሁለት ቀበሌዎች ላይ በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ከባድ ዝናብ ጉዳት አደረሰ፡፡ | FastMereja.com

በደቡብ ወሎ በአልብኮ ወረዳ ሁለት ቀበሌዎች ላይ በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ከባድ ዝናብ ጉዳት አደረሰ፡፡

በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ በ16 ሀሮና በ03 ፈላና ቀበሌዎች ሚያዝያ 2/2015 ምሽት ላይ በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ ጉዳት አድርሷል:: የአልብኮ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ይልማዘር አሊ እንደገለጹት በወረዳው ከዚህ በፊት በሌሎች ቀበሌዎች ጉዳት ደረሶ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በ016ና በ03 ቀበሌዎች በሰብል፤ በአትክልት፤ በመኖሪያ ቤቶች ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል የደረሰውን ጉዳት መጠን በተመለከተ በዝርዝር በባለሙያ እየተጠና መሆኑ አልብኮ ኮሙንኬሽን ነው የዘገበው።

@fastmereja