Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮ 360 ሚዲያ መስራች ኤርሚያስ ለገሰ ራሱን ከሚዲያው ማግለሉን ገለፀ ባለፉት 3 አመታት ኢ | FastMereja.com

የኢትዮ 360 ሚዲያ መስራች ኤርሚያስ ለገሰ ራሱን ከሚዲያው ማግለሉን ገለፀ

ባለፉት 3 አመታት ኢትዮ 360 የተባለ የዩቲዩብ ቻናል መስራች እና አቅራቢ የሆነው ኤርሚያ ለገሰ ከቅርብ ጊዚ ወዲህ በሚዲያ በተለይ "ዛሬ ምን አለ?" በተባለው ከእነ ሀብታሙ አያሌው ጋር በሚደረገው የውይይት ፕሮግራም እንዳልናገር የመገደብ፣ ልዩነትን የሚያስተናግዱበት አግባብ፣ ከእኔ አልፈው ሀገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቼን የሚረብሹ ሆኖ ስላገኘዋቸው እንዲስተካከሉ ለማናጀር ጭምር ብናገርም ሊስተካከሉ አልቻሉም በዚህ ምክንያት ራሴን ከኢትዮ 360 ሳገል ከከፍተኛ ሃዘን ውስጥ ሆኜ ነው ሲል ኤርሚያስ ከዩቲዩብ ቻናሉ ራሱን ማግለሉን ገልፇል።

@fastmereja