Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የሳይንስ ሙዚየሙን ገብተን ጎበኘነው!! በጣም ደስ የሚል ስራ መሆኑን ከጎብኚዎች አስተያየት ተ | FastMereja.com

ዛሬ የሳይንስ ሙዚየሙን ገብተን ጎበኘነው!! በጣም ደስ የሚል ስራ መሆኑን ከጎብኚዎች አስተያየት ተቀብለናል!! በርካቶች እየተሰራ ባለው ነገር ተደስቷል። ወላጆች ልጆቻቸውን ይዘው እየጎበኙ ነው። ምስሉ ላይ የምትመለከቷት "ሰላም" ትባላለች በሀገራችን አርተፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የተሰራች አስጎብኚ ናት። ከቀናት በኋላ የሙዚየሙ አስጎብኚ ሰላም ናት። በአራት ቋንቋ የማስጎብኘት ስራዋን ትጀምራለች። ሰላምን እና ሌሎች የAI ቴክኖሎጂዎችን ለመጎብኘት በተለይ ልጆቻችሁን ይዛችሁ የሳይንስ ሙዚየም ሂዱ ልጆች በፍፁም መቅረት የለባቸውም ሙዚየሙ የቀጣዩ ትውልጅ ሀብት ነው።

እንዳትጉላሉ መግቢያው በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ነው። ወንዶች ቦርሳ ተሸክሞ መግባት ክልክል ነው! እራሳችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ያዙ!!
#FastMereja