Get Mystery Box with random crypto!

በየሄደበት ሁሉ በሁለቱም እጆቹ ላይ ሁለት ሰዓቶችን ያጠልቃል፤ አንደኛው የሀገሩን የአርጀንቲናን የ | FastMereja.com

በየሄደበት ሁሉ በሁለቱም እጆቹ ላይ ሁለት ሰዓቶችን ያጠልቃል፤ አንደኛው የሀገሩን የአርጀንቲናን የሰዓት አቆጣጠር ይከተላል፤ ሁለተኛው ሰዓት ደግሞ የሚሄድበትን ሀገር ሰዓት ይቆጥራል

ዛሬ ግን የአርጀንቲናውም የአለሙም ሰዓት ቆሟል። ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና የእግር ኳሱ ንጉስ ከዚህች አለም በሞት ተለይቷል

የጊዜ መቁጠሪያው የ24 ሰዓት ርዝመት፣ የሰዓቱ የ60 ሰከንድ መዘውር ማራዶናን በ60 አመቱ በቃህ ብሎት ቆጠራውን አቁሟል። በእግሩም በእጁም እግር ኳስን እንደፈለገው ያሾረው ባለ ዘውድ ንጉስ ትዝታውን ትቶ አልፏል... ነፍስ ይማር!!!
Via: ታምሩ አለሙ
-------------
@fastmereja