Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና የመከላከያ ሠራዊታችን ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙ | FastMereja.com

ሰበር ዜና

የመከላከያ ሠራዊታችን ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጥሯል። የመከላከያ ሠራዊቱ የዘመቻው የመጨረሻ ግብ የሆነችውን መቀሌን ለመያዝ እየገሠገሠ ነው።

የመከላከያ ሠራዊቱ ከሰሞኑ ሽሬን፣ አክሱምን፣ አድዋንና አዲግራትን ከጁንታው ነጻ ማውጣቱ ይታወቃል።

@fastmereja