Get Mystery Box with random crypto!

የወላይታ ሶዶ አውሮፕላን ማረፊያ #FastMereja የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ | FastMereja.com

የወላይታ ሶዶ አውሮፕላን ማረፊያ
#FastMereja
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አቅራቢያ የሚገነባውን የአውሮፕላን ማረፊያ ቦታን ጎበኙ

የወላይታ ሶዶ አውሮፕላን ማረፊያ አረካ ከተማ ሱማሞ ሜዳ ላይ የሚገነባው ቦታን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተመልክተዋል።

የግንባታ ሂደቱን ቶሎ ለማስጀመር የፕሮጀክቱ ስራ በሚከናወንበት አከባቢ ንብረትና ቤት ያላቸው አርሶአደሮችን ለማስነሳት ኮሚቴው ተዋቅሮ ስራውን እያጠናቀቀ እንደሚገኝ ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

@fastmereja