Get Mystery Box with random crypto!

ሴኔጋላዊው ሳዲዮ ማኔ ተወልዶ ላደገበት አከባቢ ምን ሰራ? #FastMereja ትምህርት ቤት | FastMereja.com

ሴኔጋላዊው ሳዲዮ ማኔ ተወልዶ ላደገበት አከባቢ ምን ሰራ?
#FastMereja
ትምህርት ቤት
ሆስፒታል
የ4ጂ ኔትወርክ
በመንደሩ ላሉት ቤተሰቦች የገንዘብ ድጋፍ
ስታዲየም እና ያልተጠቀሱ በርካታ ድጋፍ አድርጓል

ለወገኖቹ እያደረገ ላለው ነገር በመላው ዓለም ከብር ያገኘ ተጨዋች ነው ማኔ!

@fastmereja