Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ፡፡ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት | FastMereja.com

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከነሐሴ 22/2015 ዓ.ም ጀምሮ ሹመት የተሰጣቸው የጸጥታ አመራሮች

1. ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ወልዴ የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር

2. ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ ገ/መስቀል የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

3. ኮሚሽነር ሀብታሙ ሲሳይ ገዳሙ የአብክመ ማረሚያ ቤቶች አገ/ኮሚሽን ኮሚሽነር

4. ዶ.ር እሸቱ የሱፍ አየለ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

5. ደጀኔ ልመንህ በዛብህ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

6. በሪሁን መንግሥቱ ከበደ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

7. ዳኛው በለጠ ጎኔ የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ

8. ገደቤ ኃይሉ በላይ የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ

9. ኮሚሽነር ውበቱ አለነ የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ

10.ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሰው ኃይል አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ

11. ም/ኮሚሽነር ሰይድ አህመድ የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሎጀስቲክስ ዘርፍ ኃላፊ ኾነው ተሹመዋል።

ዘገባው የአሚኮ ነው!

@FastMereja