Get Mystery Box with random crypto!

ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ እና ውርጃን የሚያወግዝ ሰልፍ በሐዋሳ ከተማ ተካሄደ #FastMereja በሐዋ | FastMereja.com

ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ እና ውርጃን የሚያወግዝ ሰልፍ በሐዋሳ ከተማ ተካሄደ
#FastMereja
በሐዋሳ ከተማ የሚገኙ 22 የቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የተወጣጡ ሰልፈኞች ከኃይማኖት እና ከባህል ያፈነገጡ ተግባራትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አድርጓል። ግብረሰዶማዊነትን፣ ወርጃን፣ ነብስ ማጥፋትን፣ ምንዝርና እና ሱሰኝነትን እንቃወማለን የሚሉ መፈክሮች በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ተንፀባርቋል።

ምስል ደቡብ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን

@fastmereja