Get Mystery Box with random crypto!

ፈንድቃ እንዲቆይ ፍቃድ ተሰጠው #FastMereja ይፈርሳል የተባለው ፈንድቃ የባህል ቤት ዛሬ ከባ | FastMereja.com

ፈንድቃ እንዲቆይ ፍቃድ ተሰጠው
#FastMereja
ይፈርሳል የተባለው ፈንድቃ የባህል ቤት ዛሬ ከባለቤቱ አርቲስት መላኩ በላይ እንድገለፀው "የአዲስ አበባ ከንቲባ ድምጻችንን ሰምተው ፈንድቃን እንድናቆይ ፍቃድ እንደሰጡን ላበስራችሁ ፈልጋለሁ" ብሏል።

@fastmereja