Get Mystery Box with random crypto!

ኤርትራዊያንን በህገወጥ መንገድ ጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረ ተሽከርካሪ አደጋ ደረሰበት #FastMerej | FastMereja.com

ኤርትራዊያንን በህገወጥ መንገድ ጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረ ተሽከርካሪ አደጋ ደረሰበት
#FastMereja
በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ መቃ ቀበሌ በቀን 23/10/2015 አንድ የህዝብ መጫኛ መለስተኛ ተሽከርካሪ በህገ ወጥ መንገድ የመንቀሳቀስ ፈቃድ የሌላቸውን 19 ኤርትራዊያን በመጫን በፍጥነትና ህጋዊነት በጎደለው መንገድ በማሽከርከሩ የመገልበጥ አደጋ የደረሰ ሲሆን በአደጋው አንድ የሞት፣ አንድ ከባድ ጉዳትና ስድስት ሰው ቀላል ጉዳት ሊደርስ ችሏል።

መረጃዉ የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ ነው

@fastmereja