Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ በወረዳ 11 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ። | FastMereja.com

በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ በወረዳ 11 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ።

አደጋው የደረሰው በወረዳ 11 አትክልት ተራ አከባቢ ሲሆን የ2 ሰዎች ህይወት አልፈዋል በ2 ሰዎች ላይ ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ህክምና መወሰዳቸውን ፋስት መረጃ ከወረዳው ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

@fastmereja