Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች ከግማሽ ምዕተ ዓመ | FastMereja.com

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ እግር ኳስን በታማኝነት ላገለገለው አንጋፋው አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ (ጎራዴው) ለሕክምና ወጪ የሚውል የ250ሺ ብር ድጋፍ አደረጉ።

በአስራት ኃይሌ መኖርያ ቤት በተደረገው ጥየቃ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን ባስተላለፉት መልዕክት በሴካፋ ያመጣው ድል በእግር ኳስ ፌድሬሽን በሰጠው አመራርነት በርካታ አሰልጣኞችን በማፍራት የሚታወቀውን አስራት ኃይሌ በማገዛችን ትልቅ ክብር ይሰማናል ብለዋል።

@fastmereja