Get Mystery Box with random crypto!

የድምጻዊት ሂሩት በቀለ የቀብር ስነስርአት ተፈፀመ የድምጻዊቷ የቀብር ስነስርዓት ቤተሰብ ወዳጅ ዘ | FastMereja.com

የድምጻዊት ሂሩት በቀለ የቀብር ስነስርአት ተፈፀመ

የድምጻዊቷ የቀብር ስነስርዓት ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ የጥበብ አፍቃሪያን በተገኙበት ተፈፅሟል። ድምፃዊቷ ከግማሽ ክፍለዘመን በላይ በአለማዊ ሙዚቃና በመንፈሳዊ መዝሙሮች አገሯንና ህዝቧን ማገልገሏ በህይወት ታሪኳ ላይ ተገልጿል።

ድምጻዊቷ የሰባት ልጆች እናት የአስር ልጆች አያትና የሰባት ልጆች ቅድመ አያት እንደነበረች የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ነው የዘገበው።

@fastmereja