Get Mystery Box with random crypto!

4-3-3 FAST SPORT™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™ 4
የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™
የሰርጥ አድራሻ: @fast_sport4_3_3
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 212.81K
የሰርጥ መግለጫ

4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ɪɴʙᴏx @Endash143
©4_3_3 Fast sport™
@fast_sport4_3_3
2016 / ኢትዮጵያ

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 258

2022-12-13 21:53:51 አርጀንቲና ከ ክሮሺያ

ተጫዋቾች ወደ ሜዳ እየገቡ ነው
7.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 21:31:35
ማን አሸንፎ ወደ ፍፃሜው ያልፋል ?
Anonymous Poll
57%
አርጀንቲና
43%
ክሮሺያ
1.8K voters9.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 13:16:47
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ኖት ?

ከ 130 ሺ በላይ ተከታታዮችን ያፈራውን እና ለ 24 ሰአታት ባለመታከት ስለማንችስተር ዩናይትድ ብቻ የሚዘገብበትን ቻናል ባለመቀላቀሎ እስካሁን ብዙ ነገር አምልጦታል ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን

https://t.me/joinchat/AAAAAEBC2748jE4VrMunBQ
601 views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 13:09:03 የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ
632 views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 12:27:29
ዩናይትዶች የ 5 ተጫዋቾች ዉል ሊያድሱ ነዉ!

ማንችስተር ዩናይትዶች የማርከስ ራሽፎርድን ፣ የሉክ ሾዉን ፣ የዴቪድ ዴሂያን ፣ የዲዬጎ ዳሎትን እና የፍሬድን ዉል እንደሚያድሱ ተገልጿል።

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ቀያይ ሴጣኖቹ አምስቱ ተጫዋቾች ላይ ያላቸዉን የ12 ተጨማሪ ወራቶች የማራዘም አማራጭ ለመጠቀም እንዳቀዱ አረጋግጠዋል።

እነዚህ 5 ተጫዋቾች አሁን ላይ በዩናይትድ ቤት ያላቸዉ ዉል በክረምቱ የሚጠናቀቅ ይሆናል።

[Daily Mail]

4_3_3 Fast sport

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
3.1K viewskal , 09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 12:22:57
ለማርከስ ራሽፎርድ ፒኤስጂ ማንቸስተር ዩናይትድን እንዲለቅ ለማሳመን ሳምንታዊ ደሞዙ 850,000 ፓውንድ ደሞዝ ሊያቀርቡለት አቅደዋል!

(ምንጭ፡ ሚረር ፉትቦል)
4_3_3 Fast sport

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
3.0K viewskal , 09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 10:51:25
እንደ ESPN ዘገባ ከሆነ የብራዚል እግር ኳስ ሌጀንድ የሆነው ፔሌ ሁኔታ እየተሻሻለ ቢሆንም ከሆስፒታል የሚወጣበት የተለየ ጊዜ አልተወሰነም።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
5.6K viewsTeme_Ayu, 07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 10:49:17
የብራዚል እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን በመግለጫው እንዳስታወቀው አዲሱ የዚህ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እና የቴክኒክ ሰራተኞች ቅጥር በጥር ወር ይፋ እንደሚሆኑ አስታውቋል።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
5.3K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 10:37:12
እናቴ ትሙት እማታቁት ግብና ጉድ እዩ

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11

https://t.me/habeshabetting11
5.5K viewsEzra ❷❶, 07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 07:43:21
በ አለም ላይ  2 አይነት የእግር ኳስ ደጋፊዎች አሉ።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
8.5K views𝓳𝓾𝓼𝓽 𝓽𝓻𝔂 çr7, 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ