Get Mystery Box with random crypto!

4-3-3 FAST SPORT™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™ 4
የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™
የሰርጥ አድራሻ: @fast_sport4_3_3
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 212.81K
የሰርጥ መግለጫ

4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ɪɴʙᴏx @Endash143
©4_3_3 Fast sport™
@fast_sport4_3_3
2016 / ኢትዮጵያ

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 254

2022-12-14 17:11:04
የአል ባይት ስታዲየም አቅም፡ 𝟔𝟖,𝟎𝟎𝟎
የሚጠበቁ የሞሮኮ ደጋፊዎች፡ 𝟔𝟎,𝟎𝟎𝟎

[via SkyKaveh].

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
2.0K views𝓳𝓾𝓼𝓽 𝓽𝓻𝔂 çr7, edited  14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 17:06:26
https://t.me/fast_sport_troll ]
[
https://t.me/fast_sport_troll ]

በተለያዩ የእግር ኳስ ቀልዶች ፈታ ለማለት የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ


[
https://t.me/fast_sport_troll ]
[
https://t.me/fast_sport_troll
961 views𝓳𝓾𝓼𝓽 𝓽𝓻𝔂 çr7, 14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 16:23:27
2001 ሮናልዲኒሆ ለፒኤስጂ ፈረመ
2002: የአለም ዋንጫን አሸንፏል

2017: Mbappe ለ PSG ፈረመ
2018: የአለም ዋንጫን አሸንፏል

2021 ሜሲ ለፒኤስጂ ፈረመ
2022፡ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ላይ ነው

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
3.9K views𝓳𝓾𝓼𝓽 𝓽𝓻𝔂 çr7, 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 14:12:27
ጆአዎ ፊሊክስ አትሌቲኮ ማድሪድ በጥር ወር ሊያስወግዳቸው ከሚፈልጉ አራት ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው።

(ምንጭ፡ ኢኤስፒኤን)
4_3_3 Fast sport

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
6.4K viewskal , 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 14:12:27
ባርሴሎና የቼልሲውን አማካኝ ንጎሎ ካንቴ በክረምቱ ነፃ ወኪል በሚሆንበት ጊዜ ለማስፈረም ከስምምነት ተቃርቧል።

4_3_3 Fast sport

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
6.2K viewskal , 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 14:12:26
ብራዚል ዚነዲን ዚዳንን የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ማድረግ ትፈልጋለች!

4_3_3 Fast sport

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
6.0K viewskal , 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 12:07:33
#QatarWorldCup

04:00 | ፈረንሳይ ከ ሞሮኮ

በአስራ ስድስተኛዉ ተሳትፎዋ ለሶስተኛ ጊዜ የአለም ሻምፒዮን ለመሆን እየተፋለመች የምትገኘዉ ፈረንሳይ ፣ በተቃራኒው አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በስድስተኛዉ የአለም ዋንጫዉ ተሳትፎዋ በታሪኳ ለመጀመሪያ ሻምፒዮን ለመሆን እና ፍፃሜዉን ለመቀላቀል ዛሬ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ 68 ሺ ተመልካቾችን የመያዝ አቅም ባለዉ አልባይት ስታዲየም ይፋለማሉ።

ሞሮኮ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ግማሽ ፍፃሜ መግባት ስትችል ፤ ፈረንሳይ ሰባት ጊዜ ግማሽ ፍፃሜ መድረስ ስትችል በሶስቱ ተሸንፋ ከዉድድር ተሰናብታለች በተቃራኒው በ1998 ፣ 2006 እና 2018 ደግሞ አሸንፋ ለፍፃሜ መብቃት ችላለች።

ሞሮኮ አምስት ጨዋታ አድርጋ አምስት ጎል ስታስቆጥር በተቃራኒው አንድ ግብ ብቻ በራስ ላይ ተቆጥሮባታል የትኛዉም ቡድን እስከአሁን በአለምዋጫዉ ግብ አላስቆጠረባትም በእስከአሁኑ የአለም ዋንጫ ጉዞም ብቸኛዋ ያልተሸነፈች ለገር ሆናለች።

ሁለቱ ሀገራት ከዚህ ቀደም አምስት ጊዜ ሲገናኙ ፈረንሳይ ሶስቱን ስታሸንፍ ቀሪ ሁለት ጨዋታዎችን ደግሞ በአቻ ዉጤት አጠናቃለች።

በጨዋታውም በፈረንሳይ በኩል ዳዮት አፓሜካኖ እና አማካዩ አድርያን ራቢዮት በጉዳት ምክንያት የመሰለፋቸዉ ነገር አጠራጣሪ ሲሆን ፤ በተመሳሳይ በሞሮኮ በኩል ደግሞ የሮሜን ሳስ ኑሴር ማዝራዊ እና ናይፍ አጉየርድ የመሰለፍ ነገር አጠራጣሪ ሲሆን ዋሊድ ቼድራ በቅጣት ምክንያት በጨዋታው ላይ አይኖርም።

4_3_3 Fast sport

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
8.4K viewskal , 09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 11:38:31
አርጀንቲናን በፍፃሜው ማን ይገጥማል

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
8.6K views𝓳𝓾𝓼𝓽 𝓽𝓻𝔂 çr7, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 08:33:55
https://youtube.com/@4-3-3-fast-sport


ዛሬ የሚደረጉ የ 12ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታን በ YouTube በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን
           የ YouTube ገጽ
SUBSCRIBE በማረግ እና በትንሽ Connection ይመልከቱ


https://youtube.com/@4-3-3-fast-sport

https://youtube.com/@4-3-3-fast-sport
962 views𝓳𝓾𝓼𝓽 𝓽𝓻𝔂 çr7, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 08:32:07
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
1.1K views𝓳𝓾𝓼𝓽 𝓽𝓻𝔂 çr7, 05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ