Get Mystery Box with random crypto!

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ሰኞ ወደ ፈረንሳይ ፓሪስ ያቀናሉ። በፋሲል ከነማ ደጋፊ ባለሀብት ቃል በተገ | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ሰኞ ወደ ፈረንሳይ ፓሪስ ያቀናሉ።

በፋሲል ከነማ ደጋፊ ባለሀብት ቃል በተገባላቸው መሰረት በፈረንሳይና በግሪክ የተዝናኖት ግዜ ይኖራቸዋል።

አሰልጣኝ ስዩም ፋሲል ከነማን በ2013 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን እንዲያነሳ አድርገዋል።



#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official