Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የቻን | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል።

በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የቻን የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን ጋር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ እንደሚጠብቀው ይታወቃል። ሐምሌ 15 እና 24 ለሚደረጉት እነዚህ ሁለት ጨዋታዎች የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ22 ተጨዋቾች ጥሪ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። በተጨማሪ ተጫዋቾቹ ሐምሌ 04 በፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ተጠቁሟል።

ግብ ጠባቂዎች

ፋሲል ገብረሚካኤል (ባህር ዳር ከተማ)
በረከት አማረ (ኢትዮጵያ ቡና)
አላዛር ማርቆስ (ጅማ አባ ጅፋር)

ተከላካዮች

ሱሌማን ሀሚድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሄኖክ አዱኛ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ምኞት ደበበ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ያሬድ ባየህ (ፋሲል ከነማ)
ሚሊዮን ሰለሞን (አዳማ ከተማ)
አስራት ቱንጃ (ኢትዮጵያ ቡና)
ረመዳን የሱፍ (ወልቂጤ ከነማ)
ጊት ካትኩት (ሲዳማ ቡና)

አማካዮች

ጋቶች ፓኖም (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ከንዓን ማርክነህ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)
በዛብህ መለዮ (ፋሲል ከነማ)
በረከት ደስታ (ፋሲል ከነማ)
አማኑኤል ዮሃንስ (ኢትዮጵያ ቡና)
መስዑድ መሐመድ (ጅማ አባ ጅፋር)

አጥቂች

ቸርነነት ጉግሳ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አማኑኤል ገብረሚካኤል (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ዳዋ ሁቴሳ (አዳማ ከተማ)
ብሩክ በየነ (ሀዋሳ ከነማ)
ይገዙ ቦጋለ (ሲዳማ ቡና)


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official