Get Mystery Box with random crypto!

Farankaa - ፈራንካ

የቴሌግራም ቻናል አርማ farankaa — Farankaa - ፈራንካ F
የቴሌግራም ቻናል አርማ farankaa — Farankaa - ፈራንካ
የሰርጥ አድራሻ: @farankaa
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.92K
የሰርጥ መግለጫ

The ultimate objective of this page is to improve the financial literacy of Ethiopians by providing information regarding Investment, Banking, Insurance, Capital Market and Taxation

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-03 18:15:24
1.2K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 18:15:23 ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶችና ስፔር ፓርቶች ላይ በማእድና ሚንስትር እና በገንዘብ ሚንስትር የተደረገ የዋጋ ማሻሻያ
1.1K viewsedited  15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 21:04:47 https://nbe.gov.et/%e1%8b%a8%e1%8a%ab%e1%8d%92%e1%89%b3%e1%88%8d%e1%8c%88%e1%89%a0%e1%8b%ab%e1%89%a3%e1%88%88%e1%88%a5%e1%88%8d%e1%8c%a3%e1%8a%95%e1%8b%a8%e1%89%a6%e1%88%ad%e1%8b%b5%e1%8a%a0%e1%89%a3%e1%88%8b%e1%89%b5/
1.5K views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 13:17:40 https://nbe.gov.et/%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%89%80%e1%88%9b%e1%8c%ad-%e1%8c%88%e1%8a%95%e1%8b%98%e1%89%a5-%e1%88%98%e1%8b%b5%e1%8a%95-%e1%8d%88%e1%8a%95%e1%8b%b5-%e1%88%a5%e1%88%ab-%e1%88%8a%e1%8c%80%e1%88%9d%e1%88%ad/
1.4K views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 10:02:37 https://www.linkedin.com/posts/international-monetary-fund_imfblog-activity-7012866845581950976-Wcpq?utm_source=share&utm_medium=member_android
1.2K views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 08:19:34
ሰራተኞችህ ለቅቀው መሄድ እንዲችሉ በሚገባ አሰልጥናቸው፣ እንዳይሄዱ የምትፈልግ ከሆነ ደግሞ ተገቢውን ክብር ስጣቸው።

ሰራተኞችህን ተንከባከብ እነርሱ በተራቸው ንግድህን ይንከባከቡልሀል። ነገርዬው ይሄንን ያህል ቀላል ነው።

ታማኝ ሰራተኞች ዕዳ ሳይሆኑ ሀብት ናቸው።

ሪቻርድ ቤንሰን

መልካም የሥራ ሳምንት!!
1.0K viewsedited  05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 11:19:06
በደካማ ተቋማት ውስጥ ፖለቲካ ሲያሸንፍ በጠንካራ ተቋማት ውስጥ ምርጥ ሐሳቦች ያሸንፋሉ!

ስቲቭ ጆብስ
911 viewsedited  08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 15:41:10
የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ የባለቤት ለውጥ ለማድረግ ለገቢዎች ቢሮ ለማመልከት የሚያስፈልጉ ነገሮች...

የንግድ ፈቃድ/ምዝገባ ተሰርዞ ከሆነ የስረዛ ኮፒ፣

በቀን ገቢ ግምት መውረድ ከሆነ የቀን ገቢ ግምቱን ኮፒ፣

ከሁለቱም ወገን ንግድ ፈቃድ/ምዝገባ ኮፒ፣

ከሁለቱም ወገን ቲን/ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የቫት ሰርተፊኬት ኮፒ፣

ማሽኑ በአደራ ተቀምጦ ከሆነ የአደራ ደብዳቤውን ኮፒ፣

ማሽኑ በግብር ከፋይ እጅ ከሆነ ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ ዜድ ሪፓርት

ከሁለቱም ወገን ተወካይ ከሆኑ ውክልና እና መታወቂያ ኮፒ፣

እንዲሁም...

በሽያጭ መሳሪያ መመዝገቢያ አስተዳደር ቡድን በኩል የሚሰጥ የአገልግሎት መጠየቂያ  ፎርም ተሞልቶ መቅረብ ይጠበቅበታል።
1.1K viewsedited  12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 17:36:57
በመገባደድ ላይ ባለው የፈረንጆች ዓመት ከፍተኛ የኑሮ ውድነት (Double Digit Inflation) ያስመዘገቡ ሀገራት ተለዩ። እኒህ ሀገራት በከፍተኛ መጠን የነዳጅና የኃይል አቅርቦት መወደድ ጋር የተያያዘ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት የገጠማቸው ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያም በእዚህ ምድብ ውስጥ ትገኛለች።

https://www.visualcapitalist.com/mapped-which-countries-have-the-highest-inflation/
1.0K viewsedited  14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ