Get Mystery Box with random crypto!

' በውድድር አመቱ መጨረሻ ጫማውን አይሰቅልም ' የ ሊቨርፑሉ እንግሊዛዊ ሁለገብ ተጫዋች ጀምስ | Fantasy Ethiopia

" በውድድር አመቱ መጨረሻ ጫማውን አይሰቅልም "

የ ሊቨርፑሉ እንግሊዛዊ ሁለገብ ተጫዋች ጀምስ ሚሊነር በውድድር አመቱ መጨረሻ ከ ሊቨርፑል ጋር ያለው ኮንትራት የሚጠናቀቅ ሲሆን ቀያዮቹ አዲስ የውል ማራዘሚያ ኮንትራት እንዳቀረቡለት ተገልጿል ።

የርገን ክሎፕ ስለ ሁነቱ ሲጠየቁ " በክርስትያኖ ሮናልዶ የእድሜ ደረጃ ላይ ሆኖ በአስደናቂ የአካል ብቃት ደረጃ ላይ የሚገኝ ተጫዋች ነው ።

ከ ጀምስ ሚሊነር ጋር ንግግር ጀምረናል ፤ በውድድር አመቱ መጨረሻ ጫማውን አይሰቅልም " ሲሉ ተደምጠዋል ።

Join &Share @FantasyEthiopia