Get Mystery Box with random crypto!

ቶማስ ሙለር እና ባለቤቱ ተከሰሱ ! ጀርመናዊው የ ባየር ሙኒክ የፊት መስመር ተጫዋች ቶማስ ሙ | Fantasy Ethiopia

ቶማስ ሙለር እና ባለቤቱ ተከሰሱ !

ጀርመናዊው የ ባየር ሙኒክ የፊት መስመር ተጫዋች ቶማስ ሙለር እና ባለቤቱ ሊዛ በፈረሳቸው ዴቨ ላይ ፈፀሙት በተባለው ድርጊት በእንስሳት መብት ጥሰት መከሰሳቸው ተገልጿል ።

ጥንዶቹን ለክስ ያበቃቸው ፈረሳቸውን በህክምና ተፈጥሮአዊ ባልሆነ መንገድ እንድትወልድ ለማድረግ ባደረጉት ጥረት ላይ ጉዳት ከደረሰባት በኋላ የጀርመን የእንስሳት መብት ተሟጋች ፈረሱ ጉዳት አጋጥሞታል በሚል ክስ እንደመሰረተባቸው ተገልጿል ።

Join &Share @FantasyEthiopia