Get Mystery Box with random crypto!

የእንግሊዝ ፋንታሲ የፋንታሲፖት አሸናፊዎች ! የእንግሊዝ ፋንታሲ ትላንት ምሽት የሀያ አምስተኛ | Fantasy Ethiopia

የእንግሊዝ ፋንታሲ የፋንታሲፖት አሸናፊዎች !

የእንግሊዝ ፋንታሲ ትላንት ምሽት የሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ዘጠኝ የውድድሩ ተሳታፊዎች ዘጠና እና ከዛ በላይ ነጥቦችን በማምጣት የውድድሩ አሸናፊ መሆናቸው ተረጋግጧል ።

የውድድሩ አሸናፊዎች

አዜ ኤቢ
በረከት ጌታቸው
ቦም ሰክሰስ
ኪያ ኪያ 22
አብዱልሰመድ ሰይድ
ወርቀዘቦ ቲዮብ
ካሊፋ አፈማ
ረዳ ጋሚል
ሲሊኮ ፔሬራ

ስንት ነጥብ አገኛችሁ?

የውድድሩ አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን 40 ብር ከፍላችሁ ላሸነፋችሁ የውድድሩ ተሳታፊዎች ከጥቂት ሰዓት በኋላ ሽልማታችሁን ገንዘቡን ባስገባችሁበት አካውንት ገቢ እንደምናደርግ እንገልጿለን ።

Join &Share @FantasyEthiopia