Get Mystery Box with random crypto!

ሌስተር ሲቲ ነጥብ ጥሏል ! በ ኪንግ ፓወር የተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስ | Fantasy Ethiopia

ሌስተር ሲቲ ነጥብ ጥሏል !

በ ኪንግ ፓወር የተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታ ሲጠናቀቅ ሌስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት አጠናቋል ።

ቤልጄሚያዊው የሌስተር ሲቲ አማካይ ዩሪ ቴሊማዝ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ የመታቸውን አራት የፍፁም ቅጣት ምቶችን ማስቆጠር ችሏል ።

ከ ጥር 2020 በኋላ ሪካርዶ ፔሬራ ለ ሌስተር ሲቲ የመጀመሪያውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል ።

Join &Share @FantasyEthiopia