Get Mystery Box with random crypto!

ሌስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም ! በ ኪንግ ፓወር የተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስ | Fantasy Ethiopia

ሌስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም !

በ ኪንግ ፓወር የተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ ሲጠናቀቅ ሌስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት አጠናቋል ።

የዌስትሀሙ የፊት መስመር ተጫዋች ጃሮድ ቦውን በ 2022 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ብዙ ግቦችን ያስቆጠረ ተጫዋች ነው ።

ጆሮው ቦውን በዘንድሮ የውድድር አመት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ከ ሞሀመድ ሳላህ በመቀጠል ቀጥተኛ ብዙ የግብ ተሳትፎ ያለው ተጫዋች ነው ።

Join &Share @FantasyEthiopia