Get Mystery Box with random crypto!

የእንገሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ! በተመሳሳይ ሰዓት የተደረጉ ሶስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎ | Fantasy Ethiopia

የእንገሊዝ ፕሪሚየር ሊግ !

በተመሳሳይ ሰዓት የተደረጉ ሶስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል ።

ኒውካስትል ዩናይትድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶስት ተከታታይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ከ ቅጣት ምት ግብ አስቆጥረዋል ።

ኬረን ትሪፔ ለቶተንሀም እና አትሌቲኮ ማድሪድ ከ 200 ጨዋታዎች በላይ አድርጎ ያስቆጠራቸውን ግቦች በኒውካስትል በሁለት ጨዋታዎች አስቆጥሯል ።

ተጠናቀቀ | በርንሌይ 0-1 ሊቨርፑል
ተጠናቀቀ | ኒውካስትል 1-0 አስቶን ቪላ
ተጠናቀቀ | ቶተንሀም 0-2 ዎልቨስ

Join &Share @FantasyEthiopia