Get Mystery Box with random crypto!

የእንገሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ! በተመሳሳይ ሰዓት የተደረጉ ሶስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎ | Fantasy Ethiopia

የእንገሊዝ ፕሪሚየር ሊግ !

በተመሳሳይ ሰዓት የተደረጉ ሶስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የመጀመሪያው አጋማሽ ሲጠናቀቅ የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል ።

ራሁል ጂሚኔዝ ከ ቶተንሀም ጋር ባደረጋቸው የመጨረሻ የሜዳ ውጪ ጨዋታዎች ላይ በሶስቱም አጋጣሚዎች ግብ አስቆጥሯል ።

ከ 2018/19 የውድድር አመት በኋላ እንደ ቨርጅል ቫን ዳይክ እና ጆኤል ማቲፕ ብዙ ዱዌሎችን ያሸነፈ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች የለም ።

እረፍት | በርንሌይ 0-1 ሊቨርፑል
እረፍት | ኒውካስትል 1-0 አስቶን ቪላ
እረፍት | ቶተንሀም 0-2 ዎልቨስ

Join &Share @FantasyEthiopia